"እናም አማሌቃውያን"
እነዚህ ወታደሮች ከማረኩት ህዝብ የሚወስዷቸው ዋጋ ያላቸው ነገሮች ናቸው፡፡
በ 2ሳሙኤል 8፡3 ላይ እነዚህ ስሞች እንዴት እንደ ተተረጎሙ ይመልከቱ