እዚህ ስፍራ ዳዊት የሚወክለው ወታደሮቹን ነው፡፡ "የዳዊት ወታደሮች ወሰዱ… የንጉስ ዳዊት ወታደሮች ወሰዱ" (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)
እነዚህ የቦታ ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)