ዳዊት ገደለ
ዳዊት ወታደሮቹን ይወክላል፡፡ "ዳዊት እና ወታደሮቹ ገደሉ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ስኔክቲክ/ የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ የሚለውን ይመልከቱ)
ሃያ ሁለት ሺህ ሶርያውያን ወንዶች
"22,000 የሶርያ ወንዶች/ወታደሮች" (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)
በሶርያውያን ግዛት የጦር ሰፈሮችን አቋቋመ
" ብዙ የእርሱ ወታደሮች ቡድኖች በሶርያ እንዲቆዩ አዘዘ"