am_tn/2sa/08/03.md

1.6 KiB

ከዚያም ዳዊት አድርአዛርን አሸነፈ

እዚህ "ዳዊት" እና "አድርአዛር" ሁለቱም ሰራዊታቸውን ይወክላሉ፡፡ "ከዚይም ዳዊት እና ሰራዊቱ የአድርአዛርን ሰራዊት አሸነፉ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ስኔክቲክ/ የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ የሚለውን ይመልከቱ)

አድርአዛር…ረአብ

እነዚህ የወንድ ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

ሱባ

ይህ በአራማ ውስጥ የሚገኝ የአካባቢ ስም ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

ግዛቱን ለመመለስ

"በአካባቢው ላይ ያለውን የበላይነት መልሶ ለማግኘት" ወይም "አካባቢውን መልሶ ለመያዝ"

1,700 ሰረገሎች

"አንድ ሺህ ሰባት መቶ ሰረገሎች" (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

ሃያ ሺህ እግረኞች

"20,000 እግረኞች" (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

ዳዊት የፈረሶችን ቋንጃ ቆረጠ

ይህ ፈረሶች መሮጥ እንዳይችሉ በኋላ እግራቸው የሚገኝን ጅማት የመቁረጥ ልምምድ ነው

በቂ የሆነ አስቀረ

"በቂ የሆነ ነገር አቆየ" ወይም "በቂ ቆጠበ"

አንድ መቶ ሰረገሎች

"100 ሰረገሎች" (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)