am_tn/2sa/08/02.md

939 B

ከዚያም እርሱ አሸነፈ

እዚህ ስፍራ "እርሱ" የሚለው የሚያመለክተው ወታደሮቹን የሚወክለውን ዳዊትን ነው፡፡ "ከዚያ እነርሱ አሸነፉ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ስኔክቲክ/ የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ የሚለውን ይመልከቱ)

ወንዶቻቸውን በመስመር/ገመድ ይለካል … የሚገድላቸውን በሁለት መስመር ሲለካ፣ በአንድ መስመር የሚቀሩት በህይወት ይተርፋሉ

እዚህ ስፍራ "መስመሩ" "ገመድ" ነው፡፡ ዳዊት ወታደሮቹን ለመለካት መሬት ላይ አጋድሞ በሶስት ቡድን ይለያቸዋል፡፡ በሁለቱ ቡድኖች የሚገኙ ወንዶች ሲገደሉ፣ ሶስተኛው ቡድን በህይወት ይተርፋል፡፡