am_tn/2sa/08/01.md

388 B

ዳዊት አጠቃቸው

እዚህ ስፍራ ዳዊት የሚወክለው ወታደሮቹን/ሰራዊቱን ነው፡፡ "ዳዊት እና ሰራዊቱ/ወታደሮቹ አጠቁ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ስኔክቲክ/ የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ የሚለውን ይመልከቱ)