am_tn/2sa/07/01.md

1.8 KiB

እንዲህ ሆነ

እዚህ ስፍራ ይህ ሀረግ የዋለው የታሪኩን አዲስ ጅማሬ ለማመልከት ነው፡፡ የእናንተ ቋንቋ ይህን ለማድረግ መንገድ ካለው፣ እዚህ ስፍራ ያንን ማድረግ ትችላላችሁ፡፡ (አዲስ ትዕይንትን ማስተዋወቅ የሚለውን ይመልከቱ)

በዙሪያው ከነበሩ ጠላቶቹ ሁሉ አሳረፈው

"ከከበቡት ጠላቶቹ ሁሉ አሳረፈው" እዚህ ስፍራ "እረፍት" የሚለው ረቂቅ ስም ነው፡፡ "የጠላት ወገን እስራኤልን ማትቃቱን እንዲያቆም አደረገ!" (ረቂቅ ስሞች የሚለውን ይመልከቱ)

እኔ ከዝግባ በተሰራ ቤት ውስጥ እኖራለሁ

ዝግባ በጥንካሬው የሚታወቅ የዛፍ አይነት ነው፡፡ በባህላችሁ እኩል የሆነ አይነት ዛፍ ካለ፣ ያንን ስም መጠቀም ትችላላችሁ፣ ካልሆነ ይህንን ለውጣችሁ መጠቀም ትችላላችሁ፡፡ "እኔ በጠንካራ፣ ቋሚነት ያለው ቤት ውስጥ እኖራለሁ" (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

የእግዚአብሔር ታቦት በድንኳን ውስጥ ይኖራል

ድንኳኖች ጊዜያዊ መኖሪያ ናቸው፡፡ በባህላችሁ ድንኳን ከሌለ፣ ይህንን የተለየ ቃል ልተሰጡት ትችላላችሁ፡፡ "የእግዚአብሔር ታቦት በጊዜያዊ ስፍራ ይኖራል" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡(ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)