am_tn/2sa/06/18.md

470 B

በሰራዊት ጌታ በያህዌ ስም ህዝቡን ባረከ

በ "ሰራዊት ጌታ በያህዌ ስም" መባረክ ማለት በያህዌ ሃይል እና ስልጣን ወይም የእርሱ ተወካይ ሆኖ መባረክ ማለት ነው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)

የዘቢብ ቂጣ/ኬክ

ጣፋጭ ከደረቅ ወይን የተሰራ ዳቦ