am_tn/2sa/06/16.md

856 B

አሁን… በእርሷ ልብ

"አሁን" የሚለው ቃል በታሪኩ ፍሰት ምልክት ያደርጋል፡፡ እዚህ ስፍራ ተራኪው ስለ ሜልኮል መረጃ ይሰጣል

ሜልኮል

ሜልኮል የንጉሥ ሳኦል ልጅ እና የዳዊት የመጀመሪያ ሚስቱ ነበረች፡፡ በ2ሳሙኤል 3፡13 ይህ ስም እንዴት እንደተተረጎመ ይመልከቱ፡፡

በልቧ ናቀችው

እዚህ ስፍራ "ልብ" የሚለው የሚወክለው አስተሳሰብን ወይም ስሜትን ነው፡፡ "በማንቋሸሽ አየችው" ወይም "አፌዘችበት" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)

በያህዌ ፊት

"ለ ያህዌ"