am_tn/2sa/06/12.md

1.2 KiB

አሁን/በዚህ ጊዜ

ይህ ቃል የታሪኩን አዲስ ክፍል ይጀምራል

ለንጉሥ ዳዊት ተነገረው

ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊጻፍ ይችላል፡፡ "ሰዎች ለንጉሥ ዳዊት ነገሩት" (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)

አቢዳራ ቤት

እዚህ ስፍራ "ቤት" የሚለው የሚወክለው ቤተሰብን ነው፡፡ "አቢዳራ እና ቤተሰቡ" (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)

የእግዚአብሔርን ታቦት አመጣ

ኢየሩሳሌም በእስራኤል ከሚገኙ ከሞላጎደል ከሌሎቹ ሁሉም ስፍራዎች ይልቅ ከፍ ያለች ነበረች፣ ስለዚህም ለእስራኤላውያን ወደ ኢየሩሳሌም መውጣት እና ከእርሷ መውረድ ብሎ መናገር የተለመደ ነገር ነበር፡፡ "የእግዚአብሔርን ታቦት አመጣ" ወይም "የእግዚአብሔርን ታቦት ወሰደ"

አመጣ

"አመጣ" የሚለው ቃል "ወሰደ" ተብሎ ሊተረጎም ይችላል፡፡ (መሄድ እና መምጣት የሚሉትን ይመልከቱ)