am_tn/2sa/05/17.md

870 B

ዳዊት በእስራኤል ላይ ንጉሥ ሆኖ ተቀብቶ ነበር

ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ "እስራኤል ዳዊትን ንጉሥ አድርጎ ቀብቶት ነበር" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)

ሁሉም ሊፈልጉት ወጡ

እዚህ ስፍራ "ሁሉም" የሚለው የፍልስጥኤም ሰራዊትን በአጠቃላይ ለማለት ነው፡፡ "የፍልስጥኤም ሰራዊት እርሱን ለመፈለግ ወጡ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ኩሸት እና አጠቃላይ አስተያየት የሚሉትን ይመልከቱ)

ራፋይም ሸለቆ

ይህ የቦታ ስም ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)