am_tn/2sa/05/13.md

1.0 KiB

ሳሙስ…ሶባብ…ናታን…ሰሎሞን…ኢያቤሐር…ኤሊሱዔ…ናፌቅ…ያፍያ…ኤሊሳማ…ኤሊዳሄ…ኤሊፋላት

እነዚህ የዳዊት ወንዶች ልጆች ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

ለእርሱ ብዙ ወንዶች እና ሴቶች ልጆች ተወለዱለት

ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ "ብዙ ወንዶች እና ሴቶች ልጆች ነበሩት" ወይም "ብዙ ወንዶች እና ሴቶች ልጆችን ወለዱለት" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)

ለእርሱ የተወለዱለት

ይህ በአድራጊ ዐረፍተ ነገር ሊገለጽ ይችላል፡፡ "ሚስቶቹ ለእርሱ የወለዱለት" ወይም "እርሱ ነበረው" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (አድራጊ ወይም ተደራጊ የሚለውን ይመልከቱ)