am_tn/2sa/05/08.md

834 B

ዳዊት፣ "ኢያቡሳውያንን የሚመታ" አለ

ዳዊት የሚነጋገረው ከወታደሮቹ ጋር ነበር፡፡ "ዳዊት ለወታደሮቹ እንዲህ አለ፣ ‘የኢያቡስን ሰዎች ማስወጣት የሚፈልግ"

‘ዕውራን እና ሽባዎች'

ሊሰጡ የሚችሉ ትርጉሞች 1)ይህ የሚያመለክተው በእርግጥ ሽባ እና ዐይነ ስውር የሆኑትን ወይም 2)በኢየሩሳሌም ከተማ የሚኖሩ ኢያቡሳውያን ሁሉም ደካማ እና ስንኩላን የሆኑ ያህል የሚቆጥር ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት/ ዘይቤ ነው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)