am_tn/2sa/05/06.md

780 B

አጠቃላይ መረጃ፡

ዳዊት እና የእስራኤል ሰራዊት ኢያሩሳሌምን አጠቁ

በዕውራን እና ሽባዎች ልትባረሩ ካልፈለጋችሁ በስተቀር ወደዚህ አትመጡም

ይህ በአዎንታዊ ዐረፍተ ነገር መገለጽ ይችላል፡፡ "ወደዚህ ብትመጡ፣ እናንተን ዕውራን እና ሽባዎች እንኳን ሊመልሷችሁ ይችላሉ"

ዕውራን እና ሽባዎች

እዚህ ስፍራ "ዕውራን" እና "ሽባዎች" የሚሉት ስማዊ ቅጽሎች ናቸው፡፡ "ማየት የማይችሉ ሰዎች እና መራመድ የማይችሉ ሰዎች" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ስማዊ ቅጽሎች የሚለውን ይመልከቱ)