"መቀባት" እግዚአብሔር ዳዊትን ንጉሥ አድርጎ እንደመረጠው እውቅና መስጠታቸውን የሚገልጽ ምልክታዊ ድርጊት ነው፡፡ (ምልክታዊ/ትዕምርታዊ ድርጊት የሚለውን ይመልከቱ)