am_tn/2sa/04/11.md

1.7 KiB

ምን ያህል ይበልጥ… አሁን የእርሱን ደም ከእናንተ እጅ ልፈልግና ከዚህ ምድር ላስወግዳችሁ አይገባኝምን?

ይህ ጥያቄ የዋለው ሰዎቹ በቸልታ የማይታለፍ ከባድ ወንጀል መፈጸማቸውን ለማሳየት ነው፡፡ በዐረፍተ ነገር ሊተረጎም ይችላል፡፡ "እናንተ ይበልጥ ጥፋተኞች ናችሁ! ከእጃችሁ ደሙን መፈለግ እና እናንተን ከዚህ ምድር ማስወገድ የእኔ ሃላፊነት ነው" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ የሚለውን ይመልከቱ)

ከእጃችሁ ደሙን መፈለግ

"ደሙን" የሚለው ሀረግ የኢያቡስቴን ህይወት ይወክላል፡፡ እዚህ ስፍራ "ከእጃችሁ" የሚለው የሚወክለው በ 2 ሳሙኤል 4፡5 የገቡትን ከብኤሮት የሆነው የሬሞን ልጆች ሬካብን እና በዓናን ነው፡፡ "በኢያቡስቴ ሞት ተጠያቂ አደርጌ እይዛችኋለሁ" (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)

እጆቻቸውን እና እገሮቻቸውን ቆረጡ ደግሞም ሰቀሏቸው

ይህ ኢያቡስቴን ለማክበር የተደረገ ምልክታዊ ድርጊት ነበር፡፡ ይህ ተብራርቶ ሊገለጽ ይችላል፡፡ "ጭንቅላቱን በመቃብር በመቅበር ኢያቡስቴን አከበሩት" (ምልክታዊ ድርጊት እና ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚሉትን ይመልከቱ)