am_tn/2sa/04/08.md

962 B

ህይወትህን ይፈልግ ነበር

ይህ ፈሊጣዊ አነጋገር "ሊገድልህ ይፈልግ ነበር" ማለት ነው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

ህያው እግዚአብሔርን

ይህ ዳዊት ሊያደርግ ከሚችላቸው ጠንካራ መሃላዎች አንዱ ነው፣ያህዌ ምስክሬ ነው እንደሚለው፡፡ "በያህዌ እምላለሁ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

ህይወቴን ያዳነው

እዚህ ስፍራ "ህይወት" የሚለው የሚያመለክተው ራሱን ዳዊትን ነው፡፡ይህ ማለት ያህዌ ዳዊትን በህይወት ጠብቆታል ማለት ነው፡፡ "እኔን ያዳነኝ" (ስኔክቲክ/ የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ የሚለውን ይመልከቱ)