am_tn/2sa/04/05.md

335 B

አጠቃላይ መረጃ

ታሪኩ በ2፡ሳሙኤል4፡2 ላይ ወደሚገኘው የበዓን እና ሬካብ ድርጊቶች ይመለሳል፡፡

የቀኑ ሙቀት

የቀኑ እኩሌታ፣ ቀኑ ሞቃት በሚሆንበት ክፍለ ጊዜ

ስንዴ ማበጠር

"ገለባውን ከስንዴው መለየት"