am_tn/2sa/03/37.md

1.4 KiB

በዛሬው ቀን በኢየሩሳሌም አንድ ልዑል እና ታላቅ ሰው እንደ ወደቀ አታውቁምን?

ይህ ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ የዋለው ዳዊት ምን ያህል አበኔርን እንደሚያከብረው ለማሳየት ነው፡፡ እዚህ ስፍራ "ወደቀ" የሚለው ቃል "ሞተ" ሚለውን የሚገልጽ ዩፊሚዝም/ የማያስደስትን ቃል ሻል ባለ ቃል መተካት/ ነው፡፡ ይህ በዐረፍተ ነገር ሊተረጎም ይችላል፡፡ "ዛሬ አንድ ታላቅ ልዑል በኢየሩሳሌም መሞቱ በእርግጥ እውነት ነው!" (ቃለ ምልልሳዊ ጥያቄ እና ዩፊሚዝም/ የማያስደስትን ቃል ሻል ባለ ቃል መተካት የሚሉትን ይመልከቱ)

ልዑል እና ታላቅ ሰው

እነዚህ ሁለት ሀረጋት ሁለቱም የሚያመለክቱት አበኔርን ነው፡፡ "ታላቅ ልዑል" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሄንዲየዲስ/ ሁለት በ ‘እና' የሚገናኙ ቃላት አንድን ጥልቅ ሃሳብ የሚገልጹበት ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

ኔር…ጽሩያ

እነዚህ የወንድ ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

ጨካኝ

እንደ- እንስሳ