am_tn/2sa/03/35.md

1003 B

ህዝቡ ሁሉ መጡ

ይህ ይሁን ተብሎ የተደረገ ማጋነን የዋለው የእስራኤል ህዝብ ዳዊትን በሀዘኑ ሊያጽናኑት መፈለጋቸውን ለማሳየት ነው፡፡ "ብዙ ህዝብ መጣ" በሚለው ውሰጥ እንደሚገኘው፡፡ (ኩሸት እና አጠቃላይ አስተያያት የሚሉትን ይመልከቱ)

እንዲህ ባላደርግ፣ እግዚአብሔር እንዲህ ያድርግብኝ፣ እንዲህም ይጨምርብም

ይህ በዚያ ዘመን የነበረ የመሃላ አይነት ነው፡፡ ዳዊት እግዚአብሔርን ፀሐይ ከመጥለቋ አስቀድሞ አንዳች ነገር ቢቀምስ በጽኑ እንዲቀጣው ይጠይቃል፡፡ የእናንተ ቋንቋ መሃላን የሚያደርግበት መንገድ ሊኖረው ይችላል፡፡ "እንዲህ ባደርግ እግዚአብሔር እንዲቀጣኝ እጠይቃለሁ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡