am_tn/2sa/03/31.md

585 B

ልብሳችሁን ቅደዱ፣ ማቅ ልበሱ

እነዚህ ሀዘናቸውን እና ትካዜያቸውን ለመግለጽ ትምዕርታዊ/ምልክታዊ ድርጊቶች ነበሩ፡፡ (ትዕምርታዊ/ምልክታዊ ድርጊቶች)

ንጉሡ አነባ ጮኾም አለቀሰ

"አለቀሰ" እና "ጮኾ አለቀሰ" የሚሉት ቃላት በመሰረቱ ተመሳሳይ ትርጉም አላቸው፣ ደግሞም ዳዊት ምን ያህል ለአበኔር እንዳዘነ ትኩረት ይሰጣሉ፡፡ (ጥንድ ትርጉም የሚለውን ይመልከቱ)