am_tn/2sa/03/22.md

469 B

ምርኮ

እነዚህ ከጠላት የተወሰዱ ነገሮች ናቸው

አበኔር በኬብሮን ከዳዊት ጋር አልነበረም

አበኔርወደ ቤት ለመመለስ ተነስቶ ነበር

ለኢዮአብ ነገሩት

"የሆነ ሰው ለኢዮአብ ነገረው"

ኔር

ይህ የወንድ ስም ነው፡፡ የሳኦል ቅድም አያት ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)