am_tn/2sa/03/21.md

393 B

መላው እስራኤል

ይህ ሀረግ "መላው የእስራኤል አገር" ማለት ነው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)

ስለዚህም ዳዊት አበኔርን አሰናበተው

በወዳጅነት ተለያዩ፡፡ ዳዊት በአበኔር አልተበሳጨም፡፡