እነዚህ ሁለት ሃሳቦች፣ የእስራኤል አንድ ነገድ የነበሩትን የብንያምን ትውልድ ያመለክታሉ፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)
ከአቤኔር ጋር የመጡ ወንዶች ቁጥር፡፡ (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)