1.3 KiB
1.3 KiB
አሁን አድርጉት
"ስለዚህ አሁን ዳዊትን ንጉሣችሁ አድርጉት"
በባሪያዬ በዳዊት እጅ
እዚህ ስፍራ "እጅ" የሚለው የሚያመለክተው ዳዊት ፍልስጥኤማውያንን ለማሸነፍ ያለውን ሃይል ነው፡፡ "እኔ ባርያዬን ዳዊትን አበረታዋለሁ ደግሞም" (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)
የፍልስጥኤማውያን እጅ
እዚህ ስፍራ "እጅ" የሚለው የሚያመለክተው ፍልስጥኤማውያን በእስራኤላውያን ላይ ያላቸውን ሃይል ነው፡፡ "የፍልስጥኤማውያን ሃይል" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)
የጠላቶቻቸው እጅ
እዚህ ስፍራ "እጅ" የሚለው የሚያመለክተው በእስራኤላውያን ላይ ያለን ሃይል ነው፡፡ "የጠላቶቻቸው ሁሉ ሃይል" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ሜቶኖሚ/ከአንድ ባህሪው በመነሳት ለነገሩ ስያሜ መስጠት የሚለውን ይመልከቱ)