am_tn/2sa/03/14.md

917 B

አንድ መቶ የፍልስጥኤማውያን ሸለፈቶች

ይህ ሚልኮልን ለማግባት ሳኦል ይፈቅድለት ዘንድ ዳዊት የገደላቸውን ሰዎች ቁጥር ይወክላል፡፡ እነዚህ ሰዎች እዚህ ስፍራ የተቆጠሩት በ"ሸለፈቶቻቸው" ነው፡፡ "ሸለፈት" የወንድን መራቢያ ብልት የሚሸፍን የቆዳ እጥፋት ነው፡፡ (ቁጥሮች እና ስኔክቲክ/ የአንድን ነገር ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ የሚሉትን ይመልከቱ)

ከባሏ ወሰዳት

ፈልጢኤል የሚልኮል ሁለተኛ ባሏ ነበር፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

ብራቂም

ይህ የአንድ መንደር ስም ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)