am_tn/2sa/03/09.md

1003 B

እኔ ይህን ካላደረገኩ፣ እግዚአብሔር ይህንን በእኔ ላይ ያድርግ…ከዚህም በላይ ይጨምርብኝ

በዚያን ዘመን የዚህ አይነት መሃላ ነበር፡፡ አበኔር መሃላውን ካልጠበቀ እግዚአብሔር እጅግ አድርጎ እንዲፈርድበት ይጠይቃል፡፡ የእናንተ ቋንቋ መሃላን የሚገልጽበት መንገድ ሊኖረው ይችላል፡፡ "እኔ ይህ ካላደረግኩ እግዚአብሔር እንዲህ ይቅጣኝ " በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡

የሳኦል ቤት

እዚህ ስፍራ "ቤት" የሚለው የሚያመለክተው የሳኦልን ቤት እና ከሳኦል ሞት በኋላ በህይወት የተረፉትን ነው፡፡ "የሳኦል ቤትና ደጋፊዎች" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡

የዳዊት ዙፋን

ይህ ሀረግ የዳዊትን የንጉሥነት ስልጣን ያመለክታል