am_tn/2sa/03/04.md

584 B

አራተኛ ልጅ… አምስተኛ ልጅ… ስድስተኛው

ይህ የዳዊት ልጆች የቁጥር ቅደም ተከተል ነው፡፡ (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

አዶንያስ… ሰፋጥያስ…ይትረኃም

እነዚህ የዳዊት ወንድ ልጆች ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

አጊት…አቢጣል…ዔግላ

እነዚህ የዳዊት ሚስቶች ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)