am_tn/2sa/02/18.md

1.2 KiB

ጽሩያ… ኢዮአብ… አቢሳ… አሣሄል… አቤኔር

እነዚህ የወንድ ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

አሳኤል እግሮቹ እንደ ዱር ሚዳቋ ፈጣን ነበር

እዚህ ስፍራ አሳኤል የተነጻጸረው እጅግ ፈጣን ሯጭ ከሆነው እንስሳ ከሚዳቋ ጋር ነው፡፡ "አሳኤል እጅግ ፈጥኖ መሮጥ ይችላል" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ተነጻጻሪ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)

የዱር ሚዳቋ

ይህ ትንሽ፣ አራት እግር ያለው እና በራሱ ላይ ሁለት ትልልቅ ቀንዶች ያሉት በፍጥነት የሚሮጥ እንስሳ ነው፡፡

ወደ የትኛውም አቅጣጫ ዘወር ሳይል እርሱን ተከተለው

እዚህ ስፍራ "ዘወር ሳይል" የሚለው የተገለጸው የአቤኔርን ፍለጋ እንዴት በቅርበት እንደተከተለው በአሉታዊ መልኩ ትኩረት ለመስጠት ነው፡፡ "በሄደበት ሁሉ ተከተለው" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡