am_tn/2sa/02/16.md

1.0 KiB

አብረው ወደቁ

ሞቱ የሚለው በትሁት መንገድ የተገለጸበት ነው፡፡ "ሁለቱም ሞቱ" በሚለው ወስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ዩፊሚዝም/ የማያስደስትን ቃል ሻል ባለ ቃል መተካት የሚለውን ይመልከቱ)

የሰይፍ ምድር

ይህ በዚያ ምን እንደሆነ/እንደተፈጸመ ለሰዎች ለማስታወስ የተሰጠ ስም ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

በዚያን ቀን ውጊያው እጅግ የከፋ ነበር

ይህ የወጣቶቹን ግጥሚያ ተከትሎ የመጣ ታላቅ ጦርነት መሆኑን በሚገባ ለመግለጽ ሊረዳ ይችላል፡፡ "ከዚያ የተቀሩትም ደግሞ መዋጋት ጀመሩ፡፡ በዚያን ቀን እጅግ ጽኑ ውጊያ ነበር" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ይሆናል ተብሎ የሚገመት ዕውቀት እና በውስጠ ታዋቂነት የሚገኝ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)