የዳዊትን ተዕዛዝ መቀበል የተገለጸው እርሱን "መከተል" ተደርጎ ነው፡፡ "የይሁዳ ነገድ ዳዊትን ንጉሣቸው አድርገው ታዘዙት" በሚለው ውስጥ እንደሚገኝ፡፡ (ፈሊጣዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)
እዚህ ስፍራ "ቤት" የሚለው የዋለው "ነገድ" በሚል ትርጉም ነው፡፡