813 B
813 B
አጠቃላይ መረጃ፡
ዳዊት ከኢያቢስ ገለዓድ ሰዎች ጋር ተነጋገረ፡፡
እነዚህ ነገሮች
ሳኦልን ቀበሩት
እጆቻችሁ ይጠንክሩ
እዚህ ስፍራ "እጆች" የሚለው የሚያመለክተው የኢያቢስ ገለዓድን ሰዎች ነው፡፡ "ጠንክሩ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡ (ስኔክቲክ/የነገሩን ስያሜ ከፊሉን በመውሰድ መላውን ነገር መግለጽ የሚለውን ይመልከቱ)
ንጉሥ እሆን ዘንድ ቀብተውኛል
በዚህ ትዕምርታዊ/ምልክታዊ ድርጊት፣ በዳዊት ራስ ላይ ዘይት ያፈሰሱት ንጉሥ ሆኖ መመረጡን ለማሳየት ነው፡፡ (ምልክታዊ/ትዕምራታዊ ድርጊት)