በዚህ ተምሳሌታዊ ድርጊት፣ በዳዊት ራስ ላይ ዘይት ያፈሰሱት ንጉሥ ሆኖ መመረጡን ለማሳየት ነው፡፡ (ተምሳሌታዊ/ትዕምርታዊ ድርጊት)
እዚህ ስፍራ "ቤት" የሚለው የዋለው "ነገድ" በሚል ትርጉም ነው፡፡ "የይሁዳ ነገድ"
ይህ በገለዓድ ግዛት የሚገኝ ከተማ ስም ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)