am_tn/2sa/02/01.md

893 B

ከዚህ በኋላ

"ዳዊት ለሳኦል እና ዮናታን ሞት ካለቀሰ/ካዘነ በኋላ"

ከይሁዳ ከተሞች ወደ አንደኛዋ ለመውጣት

በዚህን ጊዜ ዳዊት በጺቅላግ ነበር፡፡ ዳዊት "መውጣት" የሚለውን ሀረግ የተጠቀመው ጺቅላግ ከይሁዳ ይልቅ ከባህር ወለል ዝቅ ብላ ስለምትገኝ ነው፡፡ "ከይሁዳ ከተሞች ወደ አንዲቱ ወጣ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡

ዳዊት ከሁለቱ ሚስቶቹ ጋር ወጣ

በዚህን ጊዜ ዳዊት በጺቅላግ ነበር፡፡ ተራኪው "መውጣት" የሚለውን ሀረግ የተጠቀመው ጺቅላግ ከኬብሮን ይልቅ ከባህር ወለል ዝቅ ብላ ስለምትገኝ ነው፡፡ ዳዊት ከሁለቱ ሚስቶቹ ጋር ወደ ኬብሮን ወጣ፡፡