am_tn/2sa/01/23.md

1.1 KiB

በሞታቸውም አልተለያዩም ነበር

"አልተለያዩም ነበር" የሚለው ሀረግ የዋለው ሁልጊዜም አብረው ነበሩ የሚለውን ለማጉላት ነው፡፡ "በሞት እንኳን አብረው ነበሩ" በሚለው ውስጥ እንደሚገኘው፡፡

ከንስር ፈጣኖች ነበሩ፣ ከአንበሶች ይልቅ ጠንካሮች ነበሩ

ሳኦል እና ዮናታን የተገለጹት ከንስር ፈጣኖች እንደ ነበሩ እና ከአንበሳ ይልቅ ጠንካሮች እንደነበሩ ነው፡፡ (ዘይቤያዊ አነጋገር የሚለውን ይመልከቱ)

ማን በሐምራዊ ቀሚስና አለበሳችሁ ማንስ አስጌጣችሁ፣ ማን በልብሳችሁ ላይ የወርግ ጌጥ አደረገላችሁ

"ማን ምርጥ ልብስና ጌጥ ሰጣችሁ፡፡" እነዚህ ሁለት ሀረጋት፣ ለሴቶቹ ውድ እና የሚስቡ ልብሶች መሰጠታቸውን የሚገልጽ ተመሳሳይ ትርጉም አላቸው፡፡ (ትይዩ ንጽጽራዊ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)