am_tn/2sa/01/01.md

917 B

ጺቅላግ

ይህ በይሁዳ ደቡባዊ ክፍል የሚገኝ የከተማ ስም ነው፡፡ (ስሞች እንዴት ይተረጎማሉ የሚለውን ይመልከቱ)

በሶስተኛው ቀን

"ከሶስት ቀናት በኋላ" (ተከታታይ ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

ልብሱ ተቀዶ እና በራሱ ላይ ትቢያ ነስንሶ

በዚህ ባህል፣ የራስን ልብስ መቅደድ እና በራስ ላይ አመድ መነስነስ የሃዘን መግለጫ ድርጊት ነበር፡፡ (ትዕምርታዊ/ምልክታዊ ድርጊት የሚለውን ይመልከቱ)

ወደ ምድር ዝቅ ብሎ እና ራሱን ደፍቶ

ይህ አሁን የእስራኤል ንጉሥ ለሆነው ለዳዊት ራሱን ዝቅ አድርጎ ያሳየበት መንገድ ነበር፡፡ (ትዕምርታዊ/ምልክታዊ ድርጊት የሚለውን ይመልከቱ)