am_tn/2ki/25/28.md

847 B

ከሌሎች ነገሥታት የበለጠ ክብር ያለው መቀመጫ

ገበታ ላይ ጥሩ ቦታ እንዲይዝ ማድረግ እርሱን ማክበር መሆኑ ተነግሯል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ከሌሎች ነገሥታት የበለጠ ክብር››

የእስር ልብሱን ጣለ

የዮአቂምን የእስር ልብሱን መጣሉ፣ ነጻ ሰው ሆነ ማለት እንደ ሆነ ተነግሯል፡፡

ከንጉሡ ማዕድ

‹‹ከንጉሡና ከባለ ሥልጣኖቹ ጋር››

የዕለት ቀለቡ ይሰጠው ጀመር

ይህን በሚከተለው መልኩ መተርጐም ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የዕለት ምግቡን እንዲያገኝ ንጉሡ አዘዘ››

የዕለት ቀለብ

‹‹ምግብ የመግዣ ገንዘብ››