am_tn/2ki/25/27.md

444 B

በሠላሳ ሰባተኛው ዓመት

(የቁጥር አጻጻፍ ይመለከቷል)

ዐሥራ ሁለተኛው ወር ከወሩም በሃያ ሰባተኛው ቀን

ዐሥራ ሁለተኛው ወር በዕብራውያን ቀን አቆጣጠር ነው፡፡ በምዕራባውያን ቀን አቆጣጠር ሃያ ሰባተኛው ቀን ሚያዝያ መጀመሪያ ላይ ነው፡፡

ዮሮሜሮዴቅ

ይህ የሰው ስም ነው