am_tn/2ki/25/20.md

1020 B

ናቡዘረዳን

ይህ የሰው ስም ነው፡፡ 2 ነገሥት 25፥8 ላይ ይህን እንዴት እንደ ተረጐምኸው ተመልከት፡፡

ሪብላ

ይህ የቦታ ስም ነው፡፡ 2 ነገሥት 25፥6 ላይ ይህን እንዴት እንደ ተረጐምኸው ተመልከት፡፡

አስገደላቸው

በሌላ መልኩ ይህ፣ ‹‹ገደላቸው›› ማለት ነው፡፡ ንጉሡ ይህን እንዲያደርግ ሌሎች ሰዎች ሳይረዱት እንዳልቀሩ አንባቢው መገንዘብ እንዲችል የበለጠ ግልጽ ማድረግ ያስፈልግህ ይሆናል፡፡

በዚህ መንገድ ይሁዳ ከአገሩ በምርኮ ተወሰደ

‹‹ይሁዳ ከገዛ ምድሩ በምርኮ ተወሰደ››

ይሁዳ ከምድሩ ተወስዶ

ይሁዳ የሕዝብ ስም ሲሆን፣ የሕዝቡ የራሳቸው መጠሪያ ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የይሁዳ ሕዝብ ከምድራቸው ተወሰደ››