am_tn/2ki/25/18.md

1.1 KiB

የክብር ዘቡ አዛዥ

2 ነገሥት 25፥8 ላይ ይህን እንዴት እንደ ተረጐምኸው ተመልከት፡፡

ሠራያ

ይህ የሰው ስም ነው፡፡

ሁለተኛው ካህን

ይህ የሚያመለክተው ሶፎንያስን ነው፡፡ ሌላው አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ከሠራያ በታች ያለው ካህን››

በር ጠባቂዎች

2 ነገሥት 7፥10 ላይ ይህን እንዴት እንደ ተረጐምኸው ተመልከት

እስረኛ አድርጐ ወሰዳቸው

‹‹እንዳያመልጡ ያዛቸው››

የተዋጊዎቹ አለቃ

አንዳንድ ትርጒሞች፣ ‹‹የወታደሮቹ ኀላፊ የሆኑ ጃንደረቦች›› ይላሉ፡፡ ጃንደረባ ብልቱ የተቆረጠ ሰው ማለት ነው፡፡

ለውትድርና የሚመለምል ዋና የጦር አለቃ

ይህም ማለት፣ 1) ሰዎች ወታደር እንዲሆኑ የሚያስገድድ አለቃ፤ ወይም 2) ወታደሮች መሆን ያለባቸውን ሰዎች ስም የሚጽፍ አለቃ