am_tn/2ki/25/13.md

1.4 KiB

የናስ ዐምዶቹ… ያህዌ፣ ከለዳውያን

‹‹የናስ ዐምዶቹ ላይ የሆነው እንዲህ ነው፤ ያህዌ ከለዳውያን››

መቆሚያ

ይህ ትልቁን ተንቀሳቃሽ የናስ መቆሚያ ያመለክታል፤ መቆሚያው መንኮራኩሮች ነበሩት፡፡ ‹‹ተንቀሳቃሹ የናስ መቆሚያ›› ወይም፣ ‹‹መንኮራኩሮች ያሉት የናስ መቆሚያ››

የናስ ሰሐን

‹‹ትልቁ የናስ መታጠቢያ››

አድቅቆ ሰባበራቸው

‹‹አደቀቃቸው›› ወይም፣ ‹‹ሰባበራቸው››

መኮስተሪያዎች

መኮስተሪያዎች መሠዊያውን ለማጽዳት የሚያገለግሉ ነገሮች ናቸው፤ ብዙውን ጊዜ ጥቅም ላይ የሚውሉት ከባድ ያሉ ቆሻሻዎችን፣ አሸዋን ወይም ዐመድን ለመጥረግ ነው፡፡

ካህናቱ የሚያገለግሉባቸው ነገሮች

‹‹ካህናቱ ቤተ መቅደሱ ውስጥ ሲያገለግሉ የሚጠቀሙባቸው››

ዐመድ ማስወገጃ ድስቶች

የሚናገረው ስለ የትኛው ዐመድ እንደ ሆነ ግልጽ ማድረግ ያስፈልግህ ይሆናል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ከመሠዊያው ላይ ዐመድ ለማስወገድ የሚያገለግሉ ድስቶች