አምስተኛው ወር በዕብራውያን ቀን አቆጣጠር ነው፡፡ በምዕራባውያን ቀን መቁጠሪያ ሰባተኛው ቀን ሐምሌ መጨረሻ ላይ ነው፡፡
‹‹19ኛው ዓመት››
ይህ የሰው ስም ነው፡፡
‹‹በኢየሩሳሌም ዙሪያ ባሉ ቅጥሮች የሆነው ይህ ነበር››
‹‹የእርሱን ትእዛዝ የሚከተሉ››