am_tn/2ki/25/06.md

740 B

ሪብላ

ይህ የቦታ ስም ነው፡፡

ቅጣት ተፈረደበት

‹‹እርሱን ለመቅጣት ምን እንደሚያደርጉ ወሰኑ››

በዐይኑ ፊት አረዱበት

‹‹ዐይን›› የሰውን ሁለንተና ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ወንዶች ልጆቹ ሲገደሉ እንዲመለከት ንጉሥ ሴዴቅያስን አስገደዱት››

ዐይኖቹን አወጣ

‹‹ናቡከደነፆር የሴዴቅያስን ዐይኖች አወጣ›› ናቡከደነፆር ይህን እንዲያደርግ ሌሎች ሰዎች ሳይረዱት እንዳልቀረ አንባቢው እንዲገነዘብ በተሻለ መልኩ መተርጐም ይቻላል፡፡