am_tn/2ki/25/04.md

982 B

የከተማዪቱ ቅጥር ተጣሰ

ይህን በሌላ መልኩ መተርጐም ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹የባቢሎን ሰራዊት ቅጥሩን ጥሶ ወደ ከተማ ገባ››

ሲዋጉ የነበሩ ሰዎች ሁሉ

‹‹ተዋጊዎች ሁሉ››

በበሩ በኩል

‹‹በሩን አልፎ››

ከለዳውያን

አንዳንድ ትርጒሞች፣ ‹‹ከለዳውያን›› ሌሎች ደግሞ፣ ‹‹ባቢሎናውያን›› ይላሉ፡፡ ሁለቱም አንድ ሕዝብ ነው የሚመለክቱት፡፡

ንጉሡ… በኩል ሽሽ

‹‹ንጉሥ ሴዲቅያስም ሸሸ፤ ወደ… ሄደ››

ወታደሮቹ ሁሉ ተለይተውት ተበታተኑ

ይህን በሌላ መልኩ መተርጐም ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ወታደሮቹ ሁሉ ከእርሱ ሸሹ›› ወይም፣ ‹‹ከለዳውያን ወታደሮቹን ሁሉ አባረሩ››