am_tn/2ki/24/18.md

597 B
Raw Permalink Blame History

ሃያ አንድ… ዐሥራ አንድ

21… 11

አሚጣል

ይህ የሴት ስም ነው

ኤርምያስ

ይህ የሰው ስም ነው

ልብና

ይህ የቦታ ስም ነው

በያህዌ ዐይን ፊት ክፉ ነገር

የያህዌ ዐይን የያህዌን ፍርድና ግንዛቤ ይወክላል፡፡ 2 ነገሥት 3፥2 ላይ ይህን እንዴት እንደ ተረጐምኸው ተመልከት፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በያህዌ ፍርድ ክፉ ነገር›› ወይም፣ ‹‹ያህዌ ክፉ የሚለውን ነገር››