am_tn/2ki/24/08.md

837 B

ኔስታ… ኤልናታን

ኔስታ የሴት ስም ነው፡፡ ኤልናታን የወንድ ስም ነው፡፡

በያህዌ ዐይን ፊት ክፉ ነገር

የያህዌ ዐይን የያህዌን ፍርድና ግንዛቤ ይወክላል፡፡ 2 ነገሥት 3፥2 ላይ ይህን እንዴት እንደ ተረጐምኸው ተመልከት፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹በያህዌ ፍርድ ክፉ ነገር›› ወይም፣ ‹‹ያህዌ ክፉ የሚለውን››

አባቱ ያደረገውን ሁሉ አደረገ

እዚህ ላይ፣ ‹‹ሁሉ›› አጠቃላይ ንግግር ነው፡፡ አባቱ ያደረገውን የመሰለ ኀጢአት ማለት ነው፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹አባቱ ሲያደርግ የነበረውን ዐይነት ኀጢአት አደረገ››