am_tn/2ki/24/01.md

873 B

በአዮአቄም ዘመን

‹‹ኢዮአቄም የይሁዳ ንጉሥ በነበረ ዘመን››

ይሁዳን አጠቃ

ናቡከደነፆር ይሁዳን ካጠቃ በኃላ የሆነውን ግልጽ ማድረግ ያስፈልግህ ይሆናል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ይሁዳን አጥቅቶ ድል አደረገ››

ይህም በአገልጋዮቹ በነቢያት አማካይነት በተነገረው የያህዌ ቃል መሠረት ነው

ይህን በሌላ መልኩ ማስቀመጥ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹እንዲህ የሆነው በባርያዎቹ በነቢያት በኩል ያህዌ በተናገረው ቃል መሠረት ነው›› ወይም፣ ‹‹ይህ በትክክል እንዲህ እንደሚሆን ያህዌ ለባርያዎቹ ለነቢያት እንደ ተናገረው ነው››