ይህ ሰው ስም ነው፡፡ 2 ነገሥት 18፥18 ላይ ይህን እንዴት እንደ ተረጐኸው ተመልከት፡፡
ሕግ የተጻፈው በጥቅልል መጽሐፍ ሊሆን ይችላል፡፡ ጥቅልል መጽሐፍ በአንድ ረጅም ፓፒረስ ወይም ቆዳ ተጽፎ የተጠቀለለ ነው፡፡
‹‹እጅ›› ጠቅላላ ሠራተኞቹን ይመለከታል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ለሠራተኞቹ ተሰጣቸው››