am_tn/2ki/22/06.md

1015 B

አጠቃላይ መረጃ

ንጉሥ ኢዮስያስ ለሊቀ ካህናቱ ኬልቅስ የላከው መልእክት ይቀጥላል

ገንዘብ ይስጥ… ተሰጣቸው… ስለ ተሰጣቸው

እዚህ ላይ፣ ‹‹እነርሱ›› እና፣ ‹‹የእነርሱ›› የሚለው 2 ነገሥት 22፥5 ላይ የያህዌ ቤት ሥራ ላይ ኀላፊነት የተሰጣቸውን ሠራተኞች ያመለክታል፡፡

አናጢዎች

በእንጨት የሚሠሩ ሰዎች

ግንበኞች

በድንጋይ የሚሠሩ ሰዎች

የተሰጣቸውን ገንዘብ መቆጣጠር አያስፈልግም

ይህን በሌላ መልኩ ማስቀመጥ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ሠራተኞቹ የቤተ መቅደሱ ሠራተኞች ስለ ሰጧቸው ገንዘብ ዝርዝር ጉዳይ ማቅረብ አያስፈልጋቸውም››

በታማኝነት ተጠቅመውበት ስለ ነበር

‹‹በአግባቡ ስለ ተጠቀሙበት››