am_tn/2ki/20/16.md

786 B

ከዚያም ኢሳይያስ ሕዝቅያስን እንዲህ አለው

ኢሳይያስ ለምን እንደ ተናገረ ግልጽ ማድረግ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጒም፣ ‹‹ለሰዎቹ ማንኛውንም ጠቃሚ ነገሮቹን በማሳየት ሕዝቅያስ ሞኝነት ማድረጉን አሳይያስ ስላወቀ እንዲህ አለው››

የያህዌ ቃል

‹‹የያህዌ መልእክት››

እነሆ… ጊዜ በእርግጥ ይመጣል

‹‹ስማ፣ አንድ ቀን ጊዜ ይመጣል››፤ ‹‹እነሆ›› ጥቅም ላይ የዋለው ኢሳይያስ ለሕዝቅያስ ለሚናገረው ትኩረት ለመሳብ ነው፡፡

ጊዜ

‹‹ጊዜ›› ያልተወሰነ ጊዜን ያመለክታል፡፡